Mission Berlin 25 – በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ

Mission Berlin 25 – በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ

Released Thursday, 25th February 2010
Good episode? Give it some love!
Mission Berlin 25 – በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ

Mission Berlin 25 – በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ

Mission Berlin 25 – በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ

Mission Berlin 25 – በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ

Thursday, 25th February 2010
Good episode? Give it some love!
Rate Episode

ሰዐቱ እየጠበበ ነው። አና ፓውልን መሰናበት አለባት ወደ ህዳር 9 2006 ዓ ም ለመመለስ። ተልኮዋን ለማሳካት 5 ደቂቃዎች ብቻ ናቸው የቀሯት። ይበቋት ይሆን?ተጫዋቹ አና ያለውን ግርግር ተጠቅማ እንድትጠፋ ይመክራታል። አና ግን ፓውልን ሳትሰናበት መጓዝ አትፈልግም። የጨዋታውን ውጤት ስትመዘግብ የዛገው ቁልፍ እንቆቅልሹን ለመፍታት የሚያስፈልጋት አንደኛው ቁልፍ እንደሆነ ትደርስበታለች። ሌላኛው ደግሞ ሙዚቃው ነው። ግን መጥፎውን ነገር እንዳይከሰት ለማድረግ በሰዐቷ ትደርስ ይሆን? ተልኮዋን ለማሳካት 5 ደቂቃዎች ብቻ ናቸው የሚቀሯት።

Show More

Unlock more with Podchaser Pro

  • Audience Insights
  • Contact Information
  • Demographics
  • Charts
  • Sponsor History
  • and More!
Pro Features