Mission Berlin 24 – ሰዐቱ ይሮጣል

Mission Berlin 24 – ሰዐቱ ይሮጣል

Released Thursday, 25th February 2010
Good episode? Give it some love!
Mission Berlin 24 – ሰዐቱ ይሮጣል

Mission Berlin 24 – ሰዐቱ ይሮጣል

Mission Berlin 24 – ሰዐቱ ይሮጣል

Mission Berlin 24 – ሰዐቱ ይሮጣል

Thursday, 25th February 2010
Good episode? Give it some love!
Rate Episode
አና በ 1961 ዓ ም የደበቀችውን የብረት ሳጥን መልሳ ታገኘዋለች። ስለዛገ ግን መክፈት ያቅታታል። ሲሳካላት ደግሞ ያረጀ ቁልፍ ታገኛለች። የሚስጥር ቁልፍ ይሆን?ሰዐቱ ይሮጣል። አና የብረት ሳጥኑን መክፈት አለባት። ተጫዋቹ ግን ሌላ ሰው ባለበት ማህሌቱን እንዳትከፍት ያስጠነቅቃታል። ሳጥኑ ውስጥ አሮጌና የዛገ ቁልፍ ታገኛለች። ቀይ ለባሿን ሴት ለማሸነፍ አሁን ቶሎ ብላ ወደ 2006 ዓ ም መመለስ አለባት። ለዚህ ግን በቂ ጊዜ ይቀራት ይሆን?
Show More

Unlock more with Podchaser Pro

  • Audience Insights
  • Contact Information
  • Demographics
  • Charts
  • Sponsor History
  • and More!
Pro Features